
ንግድ ልማት አገልግሎት (BDS) መስጠት
ኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ድጋፍ መስጠት
የአረንጓዴ ልማት አተገባበር ድጋፍ
የምርት ጥራት ሰርተፊኬሽን እንዲያገኙ ማድረግ
የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና መስጠት
የንድፈ ሃሳብ ስልጠና መስጠት
የትግበራ ስልጠና መስጠት
የተሰበሰበና የተደራጀ መረጃ ተደራሽ ማድረግ
ምርጥ ተሞክሮዎችን ማስፋት
በዘርፍ ማህበራት መደራጀት የሚፈልጉ ጥያቄ መቀበል መመዝገብ
በዘርፍ ማህበራት በማደራጀት ሰርተፊኬት መስጠት
ምርታማነትና የማምረት አቅም ልኬት ጥያቄ መቀበል/መመዝገብ
ምርታማነት ልኬት መለካት
የማምረት አቅም መለካት
ምርታማነት ልኬት ውጤት ማሳወቅ
የማምረት አቅም ውጤት ማሳወቅ
ኤግዚብሽንና ባዛር ተሳታፊዎች መመዝገብ
ኤግዚብሽንና ባዛር ተሳታፊዎች የምክር መረጃ መስጠት
ምርትና አገልግሎት ማስተዋወቅ
የምርትና ቴክኖሎጂ አውደ ርዕይ ማዘጋጀት
የካፒታል ሊዝ ድጋፍ እንዲያገኙ ማመቻቸት
የቴክኖሎጂ ትስስር መፍጠር
የድርድርና ኮሚሽኒንግ አገልግሎት መስጠት
የፋይናንስ ድጋፍ እንዲያገኙ ማመቻቸት
የመስሪያ ማሳያ እና መሸጫ ቦታ እንዲያገኙ ማመቻቸት
የመሰረተልማት አቅርቦት እንዲሟላላቸው ማመቻቸት
የሀገር ውስጥ ገበያ ትስስር ድጋፍ መስጠት
የውጭ ሀገር ገበያ ድጋፍ መስጠት
የግብዓት እና የምርት ትሰስር መፍጠር
የካይዘን ማማከር አገልግሎት መስጠት